አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ ለደረሠው ጥቃት ተጠያቂ እንዲሆኑ እና ካሳ እንዲከፍሉ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጠየቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ ለደረሠው ጥቃት ተጠያቂ እንዲሆኑ እና ካሳ እንዲከፍሉ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጠየቁ
አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ ለደረሠው ጥቃት ተጠያቂ እንዲሆኑ እና ካሳ እንዲከፍሉ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጠየቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.06.2025
ሰብስክራይብ

አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ ለደረሠው ጥቃት ተጠያቂ እንዲሆኑ እና ካሳ እንዲከፍሉ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጠየቁ

ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አባስ አራግቺ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ጥቃቱን እንደፈፀሙ እንዲያረጋግጥ ጠይቀዋል።

ሚኒስትሩ ይህንን ለተመድ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በፃፉት ደብዳቤ ገልፀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0