https://amh.sputniknews.africa/20250629/821869.html
የኢትዮጵያ የውጭ ኢኮኖሚ ዘርፍ ከ14 ዓመት በሗላ ከፍተኛውን ትርፍ አስመዘገበ
የኢትዮጵያ የውጭ ኢኮኖሚ ዘርፍ ከ14 ዓመት በሗላ ከፍተኛውን ትርፍ አስመዘገበ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ የውጭ ኢኮኖሚ ዘርፍ ከ14 ዓመት በሗላ ከፍተኛውን ትርፍ አስመዘገበ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት አፈጻጸም ዙሪያ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት ዘርፉ 2.6 ቢሊየን ዶላር ትርፍ ማስመዝገቡ... 29.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-29T16:49+0300
2025-06-29T16:49+0300
2025-06-29T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1d/821375_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_4d45e913fda7405b57bad08f2675ee16.jpg
የኢትዮጵያ የውጭ ኢኮኖሚ ዘርፍ ከ14 ዓመት በሗላ ከፍተኛውን ትርፍ አስመዘገበ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት አፈጻጸም ዙሪያ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት ዘርፉ 2.6 ቢሊየን ዶላር ትርፍ ማስመዝገቡ ተገልጿል። ለዚህ ስኬት የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሽያው ትልቅ እገዛ ማድረጉን የባንኩ ገዥ ማሞ ምህረቱ ተናግረዋል። አስተዳዳሪው የዋጋ ግሽበት ከዓመት በፊት ከነበረበት 26% ወደ 14.4% መቀነሱንም አስታውሰዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1d/821375_71:0:1210:854_1920x0_80_0_0_e74b267e33d239ff6777a2556619b100.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ የውጭ ኢኮኖሚ ዘርፍ ከ14 ዓመት በሗላ ከፍተኛውን ትርፍ አስመዘገበ
16:49 29.06.2025 (የተሻሻለ: 17:04 29.06.2025) የኢትዮጵያ የውጭ ኢኮኖሚ ዘርፍ ከ14 ዓመት በሗላ ከፍተኛውን ትርፍ አስመዘገበ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት አፈጻጸም ዙሪያ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት ዘርፉ 2.6 ቢሊየን ዶላር ትርፍ ማስመዝገቡ ተገልጿል።
ለዚህ ስኬት የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሽያው ትልቅ እገዛ ማድረጉን የባንኩ ገዥ ማሞ ምህረቱ ተናግረዋል።
አስተዳዳሪው የዋጋ ግሽበት ከዓመት በፊት ከነበረበት 26% ወደ 14.4% መቀነሱንም አስታውሰዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X