የትኛውም ሀገር ስለሌሎች ሀገራት የሥልጣን ሽግግር መወያየት የለበትም ሲል ክሬምሊን ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopiaየትኛውም ሀገር ስለሌሎች ሀገራት የሥልጣን ሽግግር መወያየት የለበትም ሲል ክሬምሊን ገለፀ
የትኛውም ሀገር ስለሌሎች ሀገራት የሥልጣን ሽግግር መወያየት የለበትም ሲል ክሬምሊን ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.06.2025
ሰብስክራይብ

የትኛውም ሀገር ስለሌሎች ሀገራት የሥልጣን ሽግግር መወያየት የለበትም ሲል ክሬምሊን ገለፀ

ፔስኮቭ በመካከለኛው ምስራቅ ዙሪያ ከሮሲያ 1 ጋዜጠኛ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ "የትኛውም ሀገር ወይም የሀገራት ስብስብ በሌላ ሀገር ውስጥ ስለሚደረግ የሥልጣን ሽግግር ማውራት የለባቸውም። ይህ የሚሆን ከሆነ ዓለም ወደ ሲኦል ይወርዳል" ሲሉ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0