የተመድ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ለፑቲን እና ትራምፕ ግኑኝነት ጥሩ አጋጣሚ ነው ሲሊ የሩሲያው መሪ አማካሪ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየተመድ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ለፑቲን እና ትራምፕ ግኑኝነት ጥሩ አጋጣሚ ነው ሲሊ የሩሲያው መሪ አማካሪ ተናገሩ
የተመድ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ለፑቲን እና ትራምፕ ግኑኝነት ጥሩ አጋጣሚ ነው ሲሊ የሩሲያው መሪ አማካሪ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.06.2025
ሰብስክራይብ

የተመድ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ለፑቲን እና ትራምፕ ግኑኝነት ጥሩ አጋጣሚ ነው ሲሊ የሩሲያው መሪ አማካሪ ተናገሩ

ዩሪ ኡሻኮቭ ሁለቱ ፕሬዝዳንቶች ድንገተኛ ስብሰባ ሊያደርጉ እንደሚችሉ ተናግረዋል።

ከሩሲያው ባለሥልጣን የተወሰዱ ወሳኝ ነጥቦች፡-

▪ፑቲን በኒውዮርክ የሚያደርጉት ጉዞ ከትራምፕ ጋር በቅንጅት ሊካሄድ ይችላል፤ ነገር ግን ግኑኝነታቸው ሌላ ሥፍራ ሊካሄድ ይችላል።

▪የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቢሮ ከግኑኝነቱ በፊት

የስምምነት ሰነዶች ለማዘጋጀት አቅዷል።

▪በአሜሪካ እና ሩሲያ መካከል የሚደረገው ግኑኝነት እስካሁን ውጤት አልባ ቢሆንም ተስፋዎች አሉት።

▪ሩሲያ ከአሜሪካ ጋር "በጋራ አሳሳቢ ጉዳዮች" ላይ ውይይቶች እንዲቀጥሉ ትጠብቃለች።

▪ አሜሪካ የተወሰኑ የጦር መሳሪያዎችን ወደ ዩክሬን ማዛወሯን በከፊል ቀጥላለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0