ሩሲያ ሰላም ወዳድ ሕዝቦች በኢስታንቡል የሚካሄደውን ድርድር ይደግፋሉ ብላ እንደምትጠብቅ ዲፕሎማቱ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ሰላም ወዳድ ሕዝቦች በኢስታንቡል የሚካሄደውን ድርድር ይደግፋሉ ብላ እንደምትጠብቅ ዲፕሎማቱ ተናገሩ
ሩሲያ ሰላም ወዳድ ሕዝቦች በኢስታንቡል የሚካሄደውን ድርድር ይደግፋሉ ብላ እንደምትጠብቅ ዲፕሎማቱ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.06.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ሰላም ወዳድ ሕዝቦች በኢስታንቡል የሚካሄደውን ድርድር ይደግፋሉ ብላ እንደምትጠብቅ ዲፕሎማቱ ተናገሩ

በቪየና የጦር መሳሪያ ቁጥጥር ድርድር የሩሲያ ልዑክ መሪ ዩሊያ ዝዳኖቫ "በአሜሪካ፣ በሳዑዲ አረቢያ እና በቱርክ ድጋፍ ቀጥተኛ የሩሲያ-ዩክሬን ንግግሮች እንዲቀጥሉ ሁኔታዎች ተመቻችተዋል" ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

"ግን ይሄ ጅማሬ ነው። አንዳንድ ኃይሎች ግማሽ እርምጃዎችን በመውሰድ ወይም ሂደት ሙሉ በሙሉ የማደናቀፍ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው እናያለን” ብለዋል።

በድርድሩ መጨረሻ ሞስኮ እና ኪዬቭ ሁሉን አቀፍ ስምምነት መፈረም እንዳለባቸው ዲፕሎማቷ አፅዕኖት ሰጥተዋል።

ከሶስት ዓመት በኋላ ሩሲያ እና ዩክሬን ግንቦት 8 ለመጀመሪያ ጊዜ ድርድር ያደረጉ ሲሆን ሁለተኛ ዙር ድርድራቸውን ግንቦት 25 በቱርክ አካሂደዋል። የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀጣዩ ዙር የድርድር ቀን በቅርቡ እንደሚወሰን ባለፈው ሳምንት አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0