https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጦር ዒላማቸውን በማይስቱ የጦር መሳሪያዎች ዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከፈተ
የሩሲያ ጦር ዒላማቸውን በማይስቱ የጦር መሳሪያዎች ዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከፈተ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር ዒላማቸውን በማይስቱ የጦር መሳሪያዎች ዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከፈተ ጥቃቱ በዩክሬን የነዳጅ ማጣሪያዎች እና ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ተቋማት ላይ ያነጣጠረ እንደነበር የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ኪንዛል ኤሮባሊስቲክ... 29.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-29T13:03+0300
2025-06-29T13:03+0300
2025-06-29T13:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1d/819301_0:83:1280:803_1920x0_80_0_0_7275b2bc5d9488018ea93171fe057d60.jpg
የሩሲያ ጦር ዒላማቸውን በማይስቱ የጦር መሳሪያዎች ዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከፈተ ጥቃቱ በዩክሬን የነዳጅ ማጣሪያዎች እና ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ተቋማት ላይ ያነጣጠረ እንደነበር የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ኪንዛል ኤሮባሊስቲክ ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል እና ድሮኖችን ጨምሮ የረጅም ርቀት የአየር፣ ባሕር እና የምድር መሳሪያዎችን ተጠቅሟል። ሁሉም ዒላማ የሆኑ ተቋማት በመመታታቸው የጥቃቱ ግብ ተሳክቷል ሲል ሚኒስቴሩ በመግለጫው ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1d/819301_50:0:1231:886_1920x0_80_0_0_965f14c4156a4831fb17bbfe0eb819f4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ጦር ዒላማቸውን በማይስቱ የጦር መሳሪያዎች ዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከፈተ
13:03 29.06.2025 (የተሻሻለ: 13:24 29.06.2025) የሩሲያ ጦር ዒላማቸውን በማይስቱ የጦር መሳሪያዎች ዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከፈተ
ጥቃቱ በዩክሬን የነዳጅ ማጣሪያዎች እና ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ተቋማት ላይ ያነጣጠረ እንደነበር የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ኪንዛል ኤሮባሊስቲክ ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል እና ድሮኖችን ጨምሮ የረጅም ርቀት የአየር፣ ባሕር እና የምድር መሳሪያዎችን ተጠቅሟል።
ሁሉም ዒላማ የሆኑ ተቋማት በመመታታቸው የጥቃቱ ግብ ተሳክቷል ሲል ሚኒስቴሩ በመግለጫው ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X