https://amh.sputniknews.africa/20250629/819242.html
ኢራን በጥቂት ወራት ውስጥ ዩራኒየም ማበልፀግ ልትጀምር እንደምትችል የዓለም አቀፉ የኒውክሌር ኃይል ተቆጣጣሪ ኃላፊ ተናገሩ
ኢራን በጥቂት ወራት ውስጥ ዩራኒየም ማበልፀግ ልትጀምር እንደምትችል የዓለም አቀፉ የኒውክሌር ኃይል ተቆጣጣሪ ኃላፊ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ኢራን በጥቂት ወራት ውስጥ ዩራኒየም ማበልፀግ ልትጀምር እንደምትችል የዓለም አቀፉ የኒውክሌር ኃይል ተቆጣጣሪ ኃላፊ ተናገሩ ኢራን የበለጸገ ዩራኒየም ለማምረት የኢንዱስትሪ እና የቴክኖሎጂ አቅም አላት ሲሉ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ... 29.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-29T12:42+0300
2025-06-29T12:42+0300
2025-06-29T13:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1d/819089_0:36:1280:756_1920x0_80_0_0_9509221cb6015289cd1b253df5a92734.jpg
ኢራን በጥቂት ወራት ውስጥ ዩራኒየም ማበልፀግ ልትጀምር እንደምትችል የዓለም አቀፉ የኒውክሌር ኃይል ተቆጣጣሪ ኃላፊ ተናገሩ ኢራን የበለጸገ ዩራኒየም ለማምረት የኢንዱስትሪ እና የቴክኖሎጂ አቅም አላት ሲሉ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ ተናግረዋል። ማንም ሰው "ሁሉም ነገር ጠፍቷል እና እዚያ ምንም የለም" ብሎ መናገር አይችልም ሲሉ ግሮሲ ለአሜሪካ ዜና ማሠራጫ ተናግረዋል። ግሮሲ አሁን ወደ ድርድር ጠረጴዛ ተመልሶ በኢራን የኒውክሌር መርሃ-ግብር ዙሪያ "ዘላቂ ቴክኒካዊ" ስምምነት ላይ ለመድረስ ዕድል እንዳለ አስታውቀዋል። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ግሮሲ የኢራንን የኒውክሌር ተቋማት ለመመርመር ያቀረቡትን ጥያቄ ከንቱ እና ምናልባትም ተንኮል ያዘለ ነው ሲሉ አርብ ገልፀውታል። የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባዔ የአቶሚክ ኤጀንሲው "እስራኤልን እያገለገለ ነው" በማለት የተቹት ሲሆን የኢራን የኒውክሌር ተቋማት አስተማማኝ እስኪሆኑ ድረስ ትብብሩን እንደሚቆም አስረግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1d/819089_112:0:1168:792_1920x0_80_0_0_9d8e24a14d06d789fceb0d716d9f3807.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢራን በጥቂት ወራት ውስጥ ዩራኒየም ማበልፀግ ልትጀምር እንደምትችል የዓለም አቀፉ የኒውክሌር ኃይል ተቆጣጣሪ ኃላፊ ተናገሩ
12:42 29.06.2025 (የተሻሻለ: 13:04 29.06.2025) ኢራን በጥቂት ወራት ውስጥ ዩራኒየም ማበልፀግ ልትጀምር እንደምትችል የዓለም አቀፉ የኒውክሌር ኃይል ተቆጣጣሪ ኃላፊ ተናገሩ
ኢራን የበለጸገ ዩራኒየም ለማምረት የኢንዱስትሪ እና የቴክኖሎጂ አቅም አላት ሲሉ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ ተናግረዋል።
ማንም ሰው "ሁሉም ነገር ጠፍቷል እና እዚያ ምንም የለም" ብሎ መናገር አይችልም ሲሉ ግሮሲ ለአሜሪካ ዜና ማሠራጫ ተናግረዋል። ግሮሲ አሁን ወደ ድርድር ጠረጴዛ ተመልሶ በኢራን የኒውክሌር መርሃ-ግብር ዙሪያ "ዘላቂ ቴክኒካዊ" ስምምነት ላይ ለመድረስ ዕድል እንዳለ አስታውቀዋል።
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ግሮሲ የኢራንን የኒውክሌር ተቋማት ለመመርመር ያቀረቡትን ጥያቄ ከንቱ እና ምናልባትም ተንኮል ያዘለ ነው ሲሉ አርብ ገልፀውታል።
የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባዔ የአቶሚክ ኤጀንሲው "እስራኤልን እያገለገለ ነው" በማለት የተቹት ሲሆን የኢራን የኒውክሌር ተቋማት አስተማማኝ እስኪሆኑ ድረስ ትብብሩን እንደሚቆም አስረግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X