በሩሲያ ላይ በተጣሉ ማዕቀቦች ምክንያት በአውሮፓ ህብረት አማካይ የነዳጅ ዋጋ በአራት ዓመታት ውስጥ በ150% ጨመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሩሲያ ላይ በተጣሉ ማዕቀቦች ምክንያት በአውሮፓ ህብረት አማካይ የነዳጅ ዋጋ በአራት ዓመታት ውስጥ በ150% ጨመረ
በሩሲያ ላይ በተጣሉ ማዕቀቦች ምክንያት በአውሮፓ ህብረት አማካይ የነዳጅ ዋጋ በአራት ዓመታት ውስጥ በ150% ጨመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.06.2025
ሰብስክራይብ

በሩሲያ ላይ በተጣሉ ማዕቀቦች ምክንያት በአውሮፓ ህብረት አማካይ የነዳጅ ዋጋ በአራት ዓመታት ውስጥ በ150% ጨመረ

የአውሮፓ ህብረት የነዳጅ ወጪ በ8.5% ቢቀንስም በሚያዚያ 2025 የተመዘገበው ወጪ በ2021 ከነበረው 4.1 ቢሊየን ዶላር በልጦ ወደ 9.4 ቢሊየን ዶላር ከፍ ማለቱን ስፑትኒክ ዩሮስታት ላይ ተመሥርቶ የሠራው ትንበያ ያሳያል።

የዚህ ከፍተኛ ጭማሪ ዋነኛው ምክንያት በሩሲያ ላይ የተጣለውን የፀረ-ሩሲያ ማዕቀብ ተከትሎ ውድ ወደሆነው ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የተደረገው ሽግግር ነው።

ቁልፍ ቁጥሮች፦

በሚያዝያ 2013 አማካይ የጋዝ ዋጋ፦ በ1 ሺህ ኪዩቢክ ሜትር 242 ዶላር

በሚያዝያ 2017 አማካይ የጋዝ ዋጋ፦ 614 ዶላር (2.5 እጥፍ ጭማሪ)

ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ዋጋ (2013)፦ 301ዶላር

የፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ዋጋ (2017)፦ 757 ዶላር

የቧንቧ መስመር ጋዝ (2013)፦ 210 ዶላር

የቧንቧ መስመር ጋዝ (2017)፦ 489 ዶላር

በዚህም ምክንያት ከ2021 እስከ 2025 የታየው ዋጋ ባለፉት 20 ዓመታት ውስጥ ከነበረው በእጥፍ ጨምሯል!

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0