https://amh.sputniknews.africa
ደቡባዊው ዓለም ባሕሎቹን እንዴት ሊጠብቅ ይችላል?
ደቡባዊው ዓለም ባሕሎቹን እንዴት ሊጠብቅ ይችላል?
Sputnik አፍሪካ
ደቡባዊው ዓለም ባሕሎቹን እንዴት ሊጠብቅ ይችላል? የችግሩ መፍትሔ"አሁንም በሰሜናዊው ዓለም አስተሳሰቦች የተቀረጹ እና የሚመሩ "አእምሮዎችና ዝንባሌዎችን" ነፃ ማውጣት ነው ሲሉ የኢትዮጵያ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ... 29.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-29T11:38+0300
2025-06-29T11:38+0300
2025-06-29T11:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1d/818665_0:140:640:500_1920x0_80_0_0_c633b5630d78e916db40c448493ef33f.jpg
ደቡባዊው ዓለም ባሕሎቹን እንዴት ሊጠብቅ ይችላል? የችግሩ መፍትሔ"አሁንም በሰሜናዊው ዓለም አስተሳሰቦች የተቀረጹ እና የሚመሩ "አእምሮዎችና ዝንባሌዎችን" ነፃ ማውጣት ነው ሲሉ የኢትዮጵያ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"አፍሪካና የደቡቡ ዓለም ከቅኝ ግዛት አገዛዝ ነፃ ወጥቷል" ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው "የወጣቱ አስተሳሰብ ግን በኒዮኮሎኒያሊዝም ሥር እንደሆነ" አስምረዋል። በተጨማሪም በአዲስ አበባ በተካሄደው የታላቁ ደቡብ ፌስቲቫል ላይ እንደታየው ትክክለኛ የኪነ-ጥበብ መግለጫዎችን ማስተዋወቅ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተዋል። "ያኔ ቦታችንን አስመልሰናል፤ ባሕላችንን አቆይተናል ማለት እንችላለን" ሲሉ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ደቡባዊው ዓለም ባሕሎቹን እንዴት ሊጠብቅ ይችላል?
Sputnik አፍሪካ
ደቡባዊው ዓለም ባሕሎቹን እንዴት ሊጠብቅ ይችላል?
2025-06-29T11:38+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1d/818665_0:80:640:560_1920x0_80_0_0_da5a0a3cd23d036a70b823958f14399d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ደቡባዊው ዓለም ባሕሎቹን እንዴት ሊጠብቅ ይችላል?
11:38 29.06.2025 (የተሻሻለ: 11:54 29.06.2025) ደቡባዊው ዓለም ባሕሎቹን እንዴት ሊጠብቅ ይችላል?
የችግሩ መፍትሔ"አሁንም በሰሜናዊው ዓለም አስተሳሰቦች የተቀረጹ እና የሚመሩ "አእምሮዎችና ዝንባሌዎችን" ነፃ ማውጣት ነው ሲሉ የኢትዮጵያ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"አፍሪካና የደቡቡ ዓለም ከቅኝ ግዛት አገዛዝ ነፃ ወጥቷል" ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው "የወጣቱ አስተሳሰብ ግን በኒዮኮሎኒያሊዝም ሥር እንደሆነ" አስምረዋል።
በተጨማሪም በአዲስ አበባ በተካሄደው የታላቁ ደቡብ ፌስቲቫል ላይ እንደታየው ትክክለኛ የኪነ-ጥበብ መግለጫዎችን ማስተዋወቅ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተዋል። "ያኔ ቦታችንን አስመልሰናል፤ ባሕላችንን አቆይተናል ማለት እንችላለን" ሲሉ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X