ምዕራባውያን ሩሲያ ላይ ስልታዊ ሽንፈት ማድረስ እንደማይችሉ እየተገነዘቡ ነው ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopiaምዕራባውያን ሩሲያ ላይ ስልታዊ ሽንፈት ማድረስ እንደማይችሉ እየተገነዘቡ ነው ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ
ምዕራባውያን ሩሲያ ላይ ስልታዊ ሽንፈት ማድረስ እንደማይችሉ እየተገነዘቡ ነው ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.06.2025
ሰብስክራይብ

ምዕራባውያን ሩሲያ ላይ ስልታዊ ሽንፈት ማድረስ እንደማይችሉ እየተገነዘቡ ነው ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ

የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የምዕራብውያኑ ስብስብ ከሩሲያ ጋር ዳግም ጠብ በመፈለግ፤ ናዚ የኪዬቭ አገዛዝን እንደ "መደብደቢያ ግንድ" በመጠቀም ስትራቴጂካዊ ሽንፈት ለማድረስ ሞክሯል ብለዋል።

“ይህ በዚህ ጊዜ አይሠራም፤ ምዕራባውያንም ከዚህ በፊት አሳክተውት አያውቁም። ምናልባት አሁን እየተረዱት ነው" ሲሉ ሰርጌ ላቭሮቭ ከኪርጊስታን አቻቸው ጄንቤክ ኩሉባዬቭ ጋር በተገናኙበት ወቅት ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0