"የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር የሁሉም ሀገር ህልም ነው" ሲሉ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዘዳንት ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ"የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር የሁሉም ሀገር ህልም ነው" ሲሉ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዘዳንት ተናገሩ
የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር የሁሉም ሀገር ህልም ነው ሲሉ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዘዳንት ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.06.2025
ሰብስክራይብ

"የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር የሁሉም ሀገር ህልም ነው" ሲሉ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዘዳንት ተናገሩ

በዘንድሮው የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ በአዲስ አበባ የተገኙት የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት ካሺም ሸቲማ፤ የዓለም ሀገራት አየር ንብረት ለውጥ ላይ ቋራጥ አቋም እንዲይዙ ጥሪ አቅርበዋል።

ባለሥልጣኑ ኢትዮጵያዊያን የአየር ንብርት የፈጠረውን ስጋት በሙሉ ልብ፣ ጥንካሬ እና ፅናት ለመጋፈጥ በተነሱበት ወቅት በመገኘታቸው መደሰታቸውን ገልፀዋል።

"የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር መጪውን ጊዜ እንደገና ለመንደፍ የሚያነሳሳ ምሣሌ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0