https://amh.sputniknews.africa
ደቡባዊ ዓለም ሀገራት በግሎባላይዜሽን ማዕበል ውስጥ ባሕላዊ እሴታቸውን ማስመለስ አለባቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ባለሥልጣን ተናገሩ
ደቡባዊ ዓለም ሀገራት በግሎባላይዜሽን ማዕበል ውስጥ ባሕላዊ እሴታቸውን ማስመለስ አለባቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ባለሥልጣን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ደቡባዊ ዓለም ሀገራት በግሎባላይዜሽን ማዕበል ውስጥ ባሕላዊ እሴታቸውን ማስመለስ አለባቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ባለሥልጣን ተናገሩ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ፤ በእነዚህ ሀገራት በርካታ ትውልድ ባሕላዊ ማንነቱን ለማቆየት እንደሞከረ እና... 28.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-28T20:31+0300
2025-06-28T20:31+0300
2025-06-28T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1c/817121_0:140:640:500_1920x0_80_0_0_1d2fc857f776f313d132ddb1f68b9bde.jpg
ደቡባዊ ዓለም ሀገራት በግሎባላይዜሽን ማዕበል ውስጥ ባሕላዊ እሴታቸውን ማስመለስ አለባቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ባለሥልጣን ተናገሩ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ፤ በእነዚህ ሀገራት በርካታ ትውልድ ባሕላዊ ማንነቱን ለማቆየት እንደሞከረ እና መታገሉንም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።በአሁኑ ወቅት የሀገራት ባሕል በግሎባላይዜሽን እና በሰሜኑ ዓለም ጫና አሳዳሪ ሚዲያዎች እየጠፋ ነው ሲሉ በአዲስ አበባ ከተካሄደው ታላቁ የደቡብ ፌስቲቫል ጎን ለጎን አሳስበዋል። "አብዛኞቹ የደቡብ ዓለም ሀገራት ማንነታቸውን እና ባሕላዊ ገፅታቸውን የማጣት አደጋ ተጋርጦባቸዋል" ሲሉም አፅዕኖት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ደቡባዊ ዓለም ሀገራት በግሎባላይዜሽን ማዕበል ውስጥ ባሕላዊ እሴታቸውን ማስመለስ አለባቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ባለሥልጣን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ደቡባዊ ዓለም ሀገራት በግሎባላይዜሽን ማዕበል ውስጥ ባሕላዊ እሴታቸውን ማስመለስ አለባቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ባለሥልጣን ተናገሩ
2025-06-28T20:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1c/817121_0:80:640:560_1920x0_80_0_0_73acb66fe160afdd11d6705842d2847c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ደቡባዊ ዓለም ሀገራት በግሎባላይዜሽን ማዕበል ውስጥ ባሕላዊ እሴታቸውን ማስመለስ አለባቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ባለሥልጣን ተናገሩ
20:31 28.06.2025 (የተሻሻለ: 20:54 28.06.2025) ደቡባዊ ዓለም ሀገራት በግሎባላይዜሽን ማዕበል ውስጥ ባሕላዊ እሴታቸውን ማስመለስ አለባቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ባለሥልጣን ተናገሩ
የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ፤ በእነዚህ ሀገራት በርካታ ትውልድ ባሕላዊ ማንነቱን ለማቆየት እንደሞከረ እና መታገሉንም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በአሁኑ ወቅት የሀገራት ባሕል በግሎባላይዜሽን እና በሰሜኑ ዓለም ጫና አሳዳሪ ሚዲያዎች እየጠፋ ነው ሲሉ በአዲስ አበባ ከተካሄደው ታላቁ የደቡብ ፌስቲቫል ጎን ለጎን አሳስበዋል።
"አብዛኞቹ የደቡብ ዓለም ሀገራት ማንነታቸውን እና ባሕላዊ ገፅታቸውን የማጣት አደጋ ተጋርጦባቸዋል" ሲሉም አፅዕኖት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X