https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ኅብረት በሩዋንዳ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መካከል የተደረሠውን የሰላም ስምምነት አወደሰ
የአፍሪካ ኅብረት በሩዋንዳ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መካከል የተደረሠውን የሰላም ስምምነት አወደሰ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ኅብረት በሩዋንዳ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መካከል የተደረሠውን የሰላም ስምምነት አወደሰ"የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ትናንት.. .በዋሽንግተን ዲ.ሲ. በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሩዋንዳ ሪፐብሊክ... 28.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-28T19:03+0300
2025-06-28T19:03+0300
2025-06-28T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1c/816655_0:57:1080:665_1920x0_80_0_0_6e15ef2e71d4761482926a9da75aa6aa.jpg
የአፍሪካ ኅብረት በሩዋንዳ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መካከል የተደረሠውን የሰላም ስምምነት አወደሰ"የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ትናንት.. .በዋሽንግተን ዲ.ሲ. በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሩዋንዳ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች መካከል የሰላም ስምምነት ሲፈረም እማኝ ሆነዋል። ለአካባቢው ሰላም፣ መረጋጋት እና እርቅ የተሄዱ ርቀቶችንና ተነሳሽነቶች አድንቀው፤ ይህን ትልቅ ምዕራፍ አወድሰዋል" ሲል የኅብረቱ መግለጫ ተነቧል። የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦሊቪዬ ንዱሁንጊሬሄ እና የኮንጎ አቻቸው ቴሬዝ ዋግነር በምስራቃዊ ኮንጎ ያለውን ግጭት የሚያስቆም ነው የተባለውን የሰላም ስምምነት አርብ በዋሽንግተን ተፈራርመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1c/816655_60:0:1021:721_1920x0_80_0_0_c7db28239116df5b715e5896c25e29a0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ኅብረት በሩዋንዳ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መካከል የተደረሠውን የሰላም ስምምነት አወደሰ
19:03 28.06.2025 (የተሻሻለ: 19:24 28.06.2025) የአፍሪካ ኅብረት በሩዋንዳ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መካከል የተደረሠውን የሰላም ስምምነት አወደሰ
"የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ትናንት.. .በዋሽንግተን ዲ.ሲ. በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሩዋንዳ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች መካከል የሰላም ስምምነት ሲፈረም እማኝ ሆነዋል። ለአካባቢው ሰላም፣ መረጋጋት እና እርቅ የተሄዱ ርቀቶችንና ተነሳሽነቶች አድንቀው፤ ይህን ትልቅ ምዕራፍ አወድሰዋል" ሲል የኅብረቱ መግለጫ ተነቧል።
የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦሊቪዬ ንዱሁንጊሬሄ እና የኮንጎ አቻቸው ቴሬዝ ዋግነር በምስራቃዊ ኮንጎ ያለውን ግጭት የሚያስቆም ነው የተባለውን የሰላም ስምምነት አርብ በዋሽንግተን ተፈራርመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X