የሳህል ሀገራት ጥምረት የመጀመሪያው የወጣቶች መድረክ በኒያሜ ተካሄደ

ሰብስክራይብ

የሳህል ሀገራት ጥምረት የመጀመሪያው የወጣቶች መድረክ በኒያሜ ተካሄደ

ጉባኤው ትናንት በኒጀር መዲና ተጀምሯል።

በዝግጅቱ የጥምረቱ አባል ሀገራት መሪዎችና የወጣቶች ተወካዮች ንግግር አድርገዋል። በተጨማሪም ከቻድና ቶጎ የተውጣጡ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተሳትፈዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0