https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ኅብረት የአህጉሪቱን ዓለም አቀፍ የንግድ ድርሻ ከ2% ወደ 20% ለማሳደግ እንዳቀደ የኅብረቱ ባልሥልጣን ተናገሩ
የአፍሪካ ኅብረት የአህጉሪቱን ዓለም አቀፍ የንግድ ድርሻ ከ2% ወደ 20% ለማሳደግ እንዳቀደ የኅብረቱ ባልሥልጣን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ኅብረት የአህጉሪቱን ዓለም አቀፍ የንግድ ድርሻ ከ2% ወደ 20% ለማሳደግ እንዳቀደ የኅብረቱ ባልሥልጣን ተናገሩ የኢንዱስትሪ፣ የማዕድን፣ የሥራ ፈጠራና ቱሪዝም ዳይሬክተር ሮን ኦስማን ኅብረቱ የአፍሪካ ኩባንያዎችን የማምረት አቅም ማሳደግ እና... 28.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-28T17:39+0300
2025-06-28T17:39+0300
2025-06-28T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1c/815985_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_43c65f6144cda52a5e48848f3ab15419.jpg
የአፍሪካ ኅብረት የአህጉሪቱን ዓለም አቀፍ የንግድ ድርሻ ከ2% ወደ 20% ለማሳደግ እንዳቀደ የኅብረቱ ባልሥልጣን ተናገሩ የኢንዱስትሪ፣ የማዕድን፣ የሥራ ፈጠራና ቱሪዝም ዳይሬክተር ሮን ኦስማን ኅብረቱ የአፍሪካ ኩባንያዎችን የማምረት አቅም ማሳደግ እና የሽያጭ አድማሳቸውን ማስፋት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ እንደሆነ ገልጸዋል። "በአፍሪካ 1.5 ቢሊየን ሕዝብ አለ። ከዓለም ሕዝብ 20 በመቶው የሚኖረው በአህጉራችን ነው። የአፍሪካ የንግድ ድርጅቶች ከዓለም ንግድ 20 በመቶውን እንዲሸፍኑ እንፈልጋለን” ብለዋል። ኦስማን ይህን ትልቅ ግብ ለማሳካት በአፍሪካ ከሚገኙ ቢዝነሶች 90-95% የሚሆነውን ድርሻ የሚይዙት የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ድጋፍ ሊደረግላቸው እንደሚገባ ተናግረዋል። በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1c/815985_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_f27e1ff960aca07f495bb78792c21b96.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ኅብረት የአህጉሪቱን ዓለም አቀፍ የንግድ ድርሻ ከ2% ወደ 20% ለማሳደግ እንዳቀደ የኅብረቱ ባልሥልጣን ተናገሩ
17:39 28.06.2025 (የተሻሻለ: 18:04 28.06.2025) የአፍሪካ ኅብረት የአህጉሪቱን ዓለም አቀፍ የንግድ ድርሻ ከ2% ወደ 20% ለማሳደግ እንዳቀደ የኅብረቱ ባልሥልጣን ተናገሩ
የኢንዱስትሪ፣ የማዕድን፣ የሥራ ፈጠራና ቱሪዝም ዳይሬክተር ሮን ኦስማን ኅብረቱ የአፍሪካ ኩባንያዎችን የማምረት አቅም ማሳደግ እና የሽያጭ አድማሳቸውን ማስፋት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ እንደሆነ ገልጸዋል።
"በአፍሪካ 1.5 ቢሊየን ሕዝብ አለ። ከዓለም ሕዝብ 20 በመቶው የሚኖረው በአህጉራችን ነው። የአፍሪካ የንግድ ድርጅቶች ከዓለም ንግድ 20 በመቶውን እንዲሸፍኑ እንፈልጋለን” ብለዋል።
ኦስማን ይህን ትልቅ ግብ ለማሳካት በአፍሪካ ከሚገኙ ቢዝነሶች 90-95% የሚሆነውን ድርሻ የሚይዙት የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ድጋፍ ሊደረግላቸው እንደሚገባ ተናግረዋል።
በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X