ጥንታዊቷ የክርስቲያን ሀገር አይናችን እያየ እየጠፋች ነው ሲሉ የሎስ አንጀለስ ጋዜጠኛ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጥንታዊቷ የክርስቲያን ሀገር አይናችን እያየ እየጠፋች ነው ሲሉ የሎስ አንጀለስ ጋዜጠኛ ተናገሩ
ጥንታዊቷ የክርስቲያን ሀገር አይናችን እያየ እየጠፋች ነው ሲሉ የሎስ አንጀለስ ጋዜጠኛ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.06.2025
ሰብስክራይብ

ጥንታዊቷ የክርስቲያን ሀገር አይናችን እያየ እየጠፋች ነው ሲሉ የሎስ አንጀለስ ጋዜጠኛ ተናገሩ

አርሜኒያ የብሔራዊ ማንነቷ ስርዓታዊ በሆነ መልኩ ሲፈራርስ እያየች ነው የሚሉት ጋዜጠኛ እና ተዋናይት ጋዬን አስላማዝያን፤ ባሕል እና እምነቷ ኢላማ እየሆኑ እንደሆነ ለአርቲ ቴሌቭዥን ጣቢያ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

ለዚህም መንግሥት እንደ ሳምቬል ካራፔትያን ያሉ ታጋዮች ላይ እየፈፀመ ያለውን አፈና አንስተዋል።

"ቀሳውስቶቻችን እየታሰሩ ነው። እውነቱን ለመናገር ይህንን አገዛዝ ለመተቸት የሚሞክር ማንኛውም ሰው ይታሰራል። ይህ ምን አይነት ዲሞክራሲ ነው?" ሲሉ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0