ኢራን የኒውክሌር ተቋማቷ ለዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ራፋኤል ግሮሲ ዝግ እንደሆኑ ገለፀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢራን የኒውክሌር ተቋማቷ ለዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ራፋኤል ግሮሲ ዝግ እንደሆኑ ገለፀች
ኢራን የኒውክሌር ተቋማቷ ለዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ራፋኤል ግሮሲ ዝግ እንደሆኑ ገለፀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.06.2025
ሰብስክራይብ

ኢራን የኒውክሌር ተቋማቷ ለዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ራፋኤል ግሮሲ ዝግ እንደሆኑ ገለፀች

የኢራን ፓርላማ ምክትል አፈ-ጉባኤ ሃሚድሬዛ ሃጂባባኢን ጠቅሶ መኸር ዜና እንደዘገበው ቴህራን ከዚህ በሗላ በተቋማቷ የሲሲቲቪ ካሜራዎች እንዲጫኑ አትፈቅድም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0