የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ክምችት በ235% ጨመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ክምችት በ235% ጨመረ
የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ክምችት በ235% ጨመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.06.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ክምችት በ235% ጨመረ

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ የመጣ ነው በተባለው ለውጥ፤ በመደበኛው እና በጥቁር ገበያ መካከል ያለው የውጭ ምንዛሪ ተመን አሁን በከፍተኛ መጠን መጥበቡን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገልፀዋል።

ከማሻሻያው በኋላ በዚህ ዓመት የሸቀጦች ወጪ ንግድ ገቢ በ119%፣ የአገልግሎት ወጪ ንግድ ገቢ በ23% ከውጭ ሀገር በሀዋላ የሚላክ ገንዘብ በ22% እንዲሁም የውጭ እርዳታ በ93% ማደጉን ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0