https://amh.sputniknews.africa
የየመን ሁቲዎች በደቡባዊ እስራኤል ሚሳኤል አስወነጨፉ
የየመን ሁቲዎች በደቡባዊ እስራኤል ሚሳኤል አስወነጨፉ
Sputnik አፍሪካ
የየመን ሁቲዎች በደቡባዊ እስራኤል ሚሳኤል አስወነጨፉ "የዙልፊቃር ሚሳይል በመጠቀም በቢርሼባ የሚገኝ ድብቅ የጠላት ኢላማ ላይ የተሳካ ኦፕሬሽን አካሂደናል። በፍልስጤም ወንድም ሕዝብ ላይ የሚደረገው ጦርነት እስኪያበቃና በጋዛ ላይ የተጣለው እገዳ... 28.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-28T15:01+0300
2025-06-28T15:01+0300
2025-06-28T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1c/814212_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_95fdf68631c565fc6a0a8ab4e1085694.jpg
የየመን ሁቲዎች በደቡባዊ እስራኤል ሚሳኤል አስወነጨፉ "የዙልፊቃር ሚሳይል በመጠቀም በቢርሼባ የሚገኝ ድብቅ የጠላት ኢላማ ላይ የተሳካ ኦፕሬሽን አካሂደናል። በፍልስጤም ወንድም ሕዝብ ላይ የሚደረገው ጦርነት እስኪያበቃና በጋዛ ላይ የተጣለው እገዳ እስኪነሳ ድረስ የድጋፍ እርምጃችንን እንቀጥላለን" ሲሉ የሁቲ ጦር ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄኔራል ያህያ ሳሬም ተናግረዋል። የእስራኤል ጦር ከየመን የተተኮሰ ሚሳኤል እንደለየ እና የመጨናገፍ እድሉ ከፍተኛ እንደሆነ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1c/814212_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_78003d605a3daa5a1585aa1bef9dfdf6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የየመን ሁቲዎች በደቡባዊ እስራኤል ሚሳኤል አስወነጨፉ
15:01 28.06.2025 (የተሻሻለ: 15:24 28.06.2025) የየመን ሁቲዎች በደቡባዊ እስራኤል ሚሳኤል አስወነጨፉ
"የዙልፊቃር ሚሳይል በመጠቀም በቢርሼባ የሚገኝ ድብቅ የጠላት ኢላማ ላይ የተሳካ ኦፕሬሽን አካሂደናል። በፍልስጤም ወንድም ሕዝብ ላይ የሚደረገው ጦርነት እስኪያበቃና በጋዛ ላይ የተጣለው እገዳ እስኪነሳ ድረስ የድጋፍ እርምጃችንን እንቀጥላለን" ሲሉ የሁቲ ጦር ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄኔራል ያህያ ሳሬም ተናግረዋል።
የእስራኤል ጦር ከየመን የተተኮሰ ሚሳኤል እንደለየ እና የመጨናገፍ እድሉ ከፍተኛ እንደሆነ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X