ቴህራን በእስራኤል ጥቃት ሰለባ ለሆኑ ሰዎች ዛሬ የቀብር ሥነ-ሥርዓት አካሄደች

ሰብስክራይብ

ቴህራን በእስራኤል ጥቃት ሰለባ ለሆኑ ሰዎች ዛሬ የቀብር ሥነ-ሥርዓት አካሄደች

የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ከሆነ የኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ከሃዘንተኞች ጋር በመሆን ለንፁሃን ዜጎች፣ ወታደራዊ መሪዎች እና የኒውክሌር ሳይንቲስቶችን ጨምሮ ለ ከ60 በላይ ሰለባዎች ክብር ሰጥተዋል።

የኢራን ጤና ሚኒስቴር በእስራኤል ጥቃት ቢያንስ 627 ሰዎች እንደሞቱ እና ከ4 ሺህ 800 በላይ የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸውን እሮብ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0