https://amh.sputniknews.africa
የ2017 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር ትናንት በይፋ ተጀመረ
የ2017 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር ትናንት በይፋ ተጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የ2017 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር ትናንት በይፋ ተጀመረ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያስጀመሩት ፕሮግራም "በመትከል ማንሰራራት" የሚል መሪ ቃል ተሰጥቶታል። ለሰባተኛ ግዜ የሚካሄደው የችግኝ ተከላ ዘመቻ በአጠቃላይ በሀገሪቱ... 28.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-28T12:13+0300
2025-06-28T12:13+0300
2025-06-28T13:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1c/812653_0:0:960:540_1920x0_80_0_0_153b681cff7a3d96469750793cebf10c.jpg
የ2017 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር ትናንት በይፋ ተጀመረ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያስጀመሩት ፕሮግራም "በመትከል ማንሰራራት" የሚል መሪ ቃል ተሰጥቶታል። ለሰባተኛ ግዜ የሚካሄደው የችግኝ ተከላ ዘመቻ በአጠቃላይ በሀገሪቱ የተተከሉትን ችግኞች 47.5 ቢሊየን አካባቢ እንደሚያደርስ መሪው ተናግረዋል። ይህም በሚቀጥለው ዓመት ከሚተከለው ጋር ተዳምሮ 54 ቢሊየን እንደሚደርስ አስታውቀዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1c/812653_120:0:840:540_1920x0_80_0_0_24df0fc7b509be6965aa8b75c7f6ae0f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የ2017 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር ትናንት በይፋ ተጀመረ
12:13 28.06.2025 (የተሻሻለ: 13:34 28.06.2025) የ2017 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር ትናንት በይፋ ተጀመረ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያስጀመሩት ፕሮግራም "በመትከል ማንሰራራት" የሚል መሪ ቃል ተሰጥቶታል።
ለሰባተኛ ግዜ የሚካሄደው የችግኝ ተከላ ዘመቻ በአጠቃላይ በሀገሪቱ የተተከሉትን ችግኞች 47.5 ቢሊየን አካባቢ እንደሚያደርስ መሪው ተናግረዋል።
ይህም በሚቀጥለው ዓመት ከሚተከለው ጋር ተዳምሮ 54 ቢሊየን እንደሚደርስ አስታውቀዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X