መንፈሰ ጠንካራዋ የጋዛ ሕፃን፦ ስፑትኒክ ገና በለጋ እድሜዋ ብዙ ስላጣችው ልጅ ሴላ ያሰናዳው ሪፖርት

ሰብስክራይብ

መንፈሰ ጠንካራዋ የጋዛ ሕፃን፦ ስፑትኒክ ገና በለጋ እድሜዋ ብዙ ስላጣችው ልጅ ሴላ ያሰናዳው ሪፖርት

ሴላ ማዲ ባለፈው ወር ዘጠኝ የቤተሰቧን አባላት ለቀጠፈ የአየር ጥቃት ሰለባ ሆና ከባድ ጉዳት ደርሶባታል። የቀዶ ሕክምና ሐኪሞች ከጉልበቷ በላይ ሁለቱንም እግሮቿን ለመቁረጥ ተገደዋል። አንዳንድ የቀዶ ህክምናው ያለ ማደንዘዣ ነበር የተከናወነው።

በህመም እና ጭንቀትም ውስጥ ሆና ማንበብ እና መሳል የቀጠለች ሲሆን በድጋሚ መራመድ እንደምትችልም ተስፋ ታደርጋለች።

ታሪኳን ይመልከቱ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0