የፕላስቲክ አምራቾች ማሕበር የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ በአምራቾች ላይ የሚደርሰውን ኢኮኖሚያዊና ሞራላዊ ጉዳት ከግምት ውስጥ አላስገባም አለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፕላስቲክ አምራቾች ማሕበር የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ በአምራቾች ላይ የሚደርሰውን ኢኮኖሚያዊና ሞራላዊ ጉዳት ከግምት ውስጥ አላስገባም አለ
የፕላስቲክ አምራቾች ማሕበር የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ በአምራቾች ላይ የሚደርሰውን ኢኮኖሚያዊና ሞራላዊ ጉዳት ከግምት ውስጥ አላስገባም አለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.06.2025
ሰብስክራይብ

የፕላስቲክ አምራቾች ማሕበር የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ በአምራቾች ላይ የሚደርሰውን ኢኮኖሚያዊና ሞራላዊ ጉዳት ከግምት ውስጥ አላስገባም አለ

የኢትዮጵያ ፕላስቲክና ጎማ አምራቾች የዘርፍ ማህበር አዋጁ ያሰቀመጠው የስድስት ወራት የተፈጻሚነት ገደብ በቂ አይደለም ማለቱን የሀገር ውስጥ ጋዜጣ ዘግቧል፡፡

ሕጉ ለአምራቾች የመውጫ ስልቶችን ባለማስቀመጡ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና አካባቢያዊ ኪሳራዎችን ሊያስከትል እንደሚችል አሳስቧል ተብሏል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0