የ2024 የአፍሪካ ሀገራት የእርስ በርስ ንግድ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየ2024 የአፍሪካ ሀገራት የእርስ በርስ ንግድ
የ2024 የአፍሪካ ሀገራት የእርስ በርስ ንግድ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.06.2025
ሰብስክራይብ

የ2024 የአፍሪካ ሀገራት የእርስ በርስ ንግድ

የተመዘገቡ አስር ትላልቅ የንግድ መጠኖች በቢሊየን ዶላር፡

1. ደቡብ አፍሪካ 42.14

2. ናይጄሪያ 18.43

3. ዲሞክራቲክ ኮንጎ 11.37

4. ማሊ 9.31

5. ግብፅ 9.01

6. ኮትዲቯር 8.46

7. ዚምባብዌ 8.2

8. አንጎላ 7.9

9. ኡጋንዳ 7.6

10. ናሚቢያ 7.08

የአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ ባወጣው ሪፖርት መሠረት፤ በ2024 የአፍሪካ የውስጥ ንግድ በ12.4% አድጎ 220.3 ቢሊየን ዶላር ደርሷል።

⬆ በ2023 ከተመዘገበው የ5.9% ማሽቆልቆል በኋላ ይህ እድገት ጠንካራ ማንሰራራት የታየበት ነው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0