ከኢትዮጵያ ወደ ታንዛኒያ 50 ሜጋ ዋት ኃይል የማስተላለፍ የሙከራ ሂደት በስኬት መከናወኑ ተገለፀ
17:01 27.06.2025 (የተሻሻለ: 17:34 27.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከኢትዮጵያ ወደ ታንዛኒያ 50 ሜጋ ዋት ኃይል የማስተላለፍ የሙከራ ሂደት በስኬት መከናወኑ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ከኢትዮጵያ ወደ ታንዛኒያ 50 ሜጋ ዋት ኃይል የማስተላለፍ የሙከራ ሂደት በስኬት መከናወኑ ተገለፀ
የኬንያ ኤሌክትሪክ ኩባንያ ሱስዋ-ኢሲንያ ማስተላለፊያ መስመር ከ225 ሜጋ ዋት እስከ 262 ሜጋ ዋት ማስተላለፉን የተቋሙ ሥራ አስፈፃሚ ጆን ማትቪዮ ተናግረዋል፡፡
የማስተላለፊያ መሠረተ ልማት ግንባታው በኬንያ ግምጃ ቤት፣ በዓለም ባንክ፣ በአፍሪካ ልማት ባንክ፣ በፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ እና በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የገንዘብ ድጋፍ ተደርጎለታል።
ከኢትዮጵያ ወደ ታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማስተላለፍ የሚያስችል የሶስትዮሽ ስምምነት ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ታንዛኒያ ባለፈው ጥር ወር መፈራረማቸው ይታወሳል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X