ደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ በየዓመቱ ለመቶ የደቡብ ሱዳን ጆንግሌይ ተማሪዎች የነፃ ትምህርት እድል ለመስጠት ስምምነት አደረገ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ በየዓመቱ ለመቶ የደቡብ ሱዳን ጆንግሌይ ተማሪዎች የነፃ ትምህርት እድል ለመስጠት ስምምነት አደረገ
ደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ በየዓመቱ ለመቶ የደቡብ ሱዳን ጆንግሌይ ተማሪዎች የነፃ ትምህርት እድል ለመስጠት ስምምነት አደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.06.2025
ሰብስክራይብ

ደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ በየዓመቱ ለመቶ የደቡብ ሱዳን ጆንግሌይ ተማሪዎች የነፃ ትምህርት እድል ለመስጠት ስምምነት አደረገ

የጆንግሌይ ክፍለ ግዛት ገዥ ሪክ ጋይ እና የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የትምህርት እና ምርምር ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት መዓበሩ ተሾመ ስምምነቱን ተፈራርመዋል።

በስምምነቱ መሠረት ዩኒቨርስቲው፦

🟠በቅድመ ምረቃ 80፣

🟠በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች 20 ተማሪዎችን በየዓመቱ ይቀበላል፡፡

ስምምነቱ ተማሪዎች ለክፍያ እና ተያያዥ ወጪዎች ሳይጨነቁ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ያስችላቸዋል ተብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0