የሮሲያ ሰጎድኒያ ዋና አዘጋጅ ማርጋሪታ ሲሞንያን የአርሜኒያ ጠቅላይ ሚኒስትርን በአርመኖች ላይ በፈጸመው ግፍ ከሚታወቀው የኦቶማን ኢምፓየር ወኪል ጋር አወዳደሩ

© telegram sputnik_ethiopiaየሮሲያ ሰጎድኒያ ዋና አዘጋጅ ማርጋሪታ ሲሞንያን የአርሜኒያ ጠቅላይ ሚኒስትርን በአርመኖች ላይ በፈጸመው ግፍ ከሚታወቀው የኦቶማን ኢምፓየር ወኪል ጋር አወዳደሩ
የሮሲያ ሰጎድኒያ ዋና አዘጋጅ ማርጋሪታ ሲሞንያን የአርሜኒያ ጠቅላይ ሚኒስትርን በአርመኖች ላይ በፈጸመው ግፍ ከሚታወቀው የኦቶማን ኢምፓየር ወኪል ጋር አወዳደሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.06.2025
ሰብስክራይብ

የሮሲያ ሰጎድኒያ ዋና አዘጋጅ ማርጋሪታ ሲሞንያን የአርሜኒያ ጠቅላይ ሚኒስትርን በአርመኖች ላይ በፈጸመው ግፍ ከሚታወቀው የኦቶማን ኢምፓየር ወኪል ጋር አወዳደሩ

"ከቱርክ ሲመለስ ኤፌንዲ [የኦቶማን የክብር ማዕረግ] ፓሺንያን በአርሜንያ ቤተ-ክርስቲያን ፍተሻ አካሂዷል።" የአርመን ዝርያ የሆኑት ሲሞንያን "በአርሜንያ የምትኖሩ አርሜናውያን ምን ትጠብቃላችሁ? ከዚህ በፊት በታሪክ እንደሆነው፤ የወንዶች ልጆቻችሁ ጭንቅላት እስኪቀላ እና ሴት ልጆቻችሁ ወደ እልፍኝ እስኪወሰዱ ድረስ ነው?" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0