https://amh.sputniknews.africa
የሱዳን መንግሥት ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ አሸባሪ ድርጅት ተብሎ እንዲፈረጅ ጠየቀ
የሱዳን መንግሥት ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ አሸባሪ ድርጅት ተብሎ እንዲፈረጅ ጠየቀ
Sputnik አፍሪካ
የሱዳን መንግሥት ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ አሸባሪ ድርጅት ተብሎ እንዲፈረጅ ጠየቀከሚያዝያ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከሀገሪቱ ጦር ጋር ሲፋለም የቆየው የአማፂው ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ስጋት እየጨመረ መምጣቱን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ይህንን ስጋት... 27.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-27T11:14+0300
2025-06-27T11:14+0300
2025-06-27T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1b/803873_0:76:1280:796_1920x0_80_0_0_a6139db183246ec8f88db24966841e72.jpg
የሱዳን መንግሥት ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ አሸባሪ ድርጅት ተብሎ እንዲፈረጅ ጠየቀከሚያዝያ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከሀገሪቱ ጦር ጋር ሲፋለም የቆየው የአማፂው ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ስጋት እየጨመረ መምጣቱን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ይህንን ስጋት ችላ ማለት ሱዳንን ብቻ ሳይሆን ቀጣናውን አደጋ ላይ እንደሚጥል ሚኒስቴሩ አስታውቋል። የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ማክሰኞ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የተመድ የተቀናጀ የማረጋጋት ተልዕኮ በቢራኦ ከተማ “በተጠረጠሩ የሱዳን ታጣቂዎች” በተፈፀመበት ጥቃት የአንድ ሰላም አስከባሪ ህይወት ማለፉን አውግዟል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1b/803873_60:0:1221:871_1920x0_80_0_0_0f2bcd0152a670b6e6c72b965b241f3b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሱዳን መንግሥት ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ አሸባሪ ድርጅት ተብሎ እንዲፈረጅ ጠየቀ
11:14 27.06.2025 (የተሻሻለ: 11:34 27.06.2025) የሱዳን መንግሥት ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ አሸባሪ ድርጅት ተብሎ እንዲፈረጅ ጠየቀ
ከሚያዝያ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከሀገሪቱ ጦር ጋር ሲፋለም የቆየው የአማፂው ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ስጋት እየጨመረ መምጣቱን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ይህንን ስጋት ችላ ማለት ሱዳንን ብቻ ሳይሆን ቀጣናውን አደጋ ላይ እንደሚጥል ሚኒስቴሩ አስታውቋል።
የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ማክሰኞ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የተመድ የተቀናጀ የማረጋጋት ተልዕኮ በቢራኦ ከተማ “በተጠረጠሩ የሱዳን ታጣቂዎች” በተፈፀመበት ጥቃት የአንድ ሰላም አስከባሪ ህይወት ማለፉን አውግዟል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X