የዩክሬን ጦር በዛፖሮዥያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ሠራተኞች ላይ የድሮን ጥቃት መሰንዘሩ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዩክሬን ጦር በዛፖሮዥያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ሠራተኞች ላይ የድሮን ጥቃት መሰንዘሩ ተገለፀ
የዩክሬን ጦር በዛፖሮዥያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ሠራተኞች ላይ የድሮን ጥቃት መሰንዘሩ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.06.2025
ሰብስክራይብ

የዩክሬን ጦር በዛፖሮዥያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ሠራተኞች ላይ የድሮን ጥቃት መሰንዘሩ ተገለፀ

ጥቃቱ ከኒውክሌር ኃይል ማመንጫው ክፍሎች ከ350-400 ሜትሮች ርቀት ላይ ነው የተፈጸመው። የጣቢያው ሠራተኞች በጊዜው በመጠለላቸው ምንም ጉዳት አልደረሰባቸውም።

"በዩክሬን ጦር የሚፈጸሙ እንደነዚህ ያሉ ጥቃቶች የዛፖሮዥያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ደህንነት ላይ ስጋት የሚፈጥሩ የሽብር ድርጊቶች ናቸው። የኒውክሌር ሠራተኞች የሽብር ኢላማ መሆናቸው የኪዬቭ አገዛዝ ኢሰብዓዊነት አዲስ ደረጃ ላይ መድረሱን ያሳያል" ሲል የጣቢያው የፕሬስ አገልግሎት አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0