የካሜሩን የሥራ እና ሙያ ሥልጠና ሚኒስትር ከኃላፊነታቸው በመልቀቅ ለፕሬዝዳንትነት እንደሚወዳደሩ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየካሜሩን የሥራ እና ሙያ ሥልጠና ሚኒስትር ከኃላፊነታቸው በመልቀቅ ለፕሬዝዳንትነት እንደሚወዳደሩ አስታወቁ
የካሜሩን የሥራ እና ሙያ ሥልጠና ሚኒስትር ከኃላፊነታቸው በመልቀቅ ለፕሬዝዳንትነት እንደሚወዳደሩ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.06.2025
ሰብስክራይብ

የካሜሩን የሥራ እና ሙያ ሥልጠና ሚኒስትር ከኃላፊነታቸው በመልቀቅ ለፕሬዝዳንትነት እንደሚወዳደሩ አስታወቁ

"በዓለም አቀፍ መድረክ ፀንታ የምትቆም ካሜሩንን የማየት ህልም ስለላለኝ ለሪፐብሊኩ ፕሬዝዳንትነት በእጩነት ቀርቤያለሁ" ሲሉ ኢሳ ችሮማ ባካሪ በማህበራዊ ሚዲያ ባጋሩት መልዕክት ተናግረዋል።

የካሜሩን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በጥቅምት 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ በድጋሚ ለመወዳደር ማቀዳቸውን እስካሁን አልገለፁም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0