ፑቲን የሩሲያ የወርቅና የውጭ ምንዛሪ 'በግልጽ እየተዘረፈ' ነው ሲሉ አወገዙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን የሩሲያ የወርቅና የውጭ ምንዛሪ 'በግልጽ እየተዘረፈ' ነው ሲሉ አወገዙ
ፑቲን የሩሲያ የወርቅና የውጭ ምንዛሪ 'በግልጽ እየተዘረፈ' ነው ሲሉ አወገዙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.06.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን የሩሲያ የወርቅና የውጭ ምንዛሪ 'በግልጽ እየተዘረፈ' ነው ሲሉ አወገዙ

"የምዕራባውያን ባንኮች ተቀማጫችንን አግደዋል። በተደጋጋሚ ገንዘባችንን ይሰርቃሉ እያልን ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል። ይህ ከሆነ የክፍያ ሥርዓቶችን ክልላዊ የማድረግ ሂደት ተፋጥኖ የማይቀለበስ ይሆናል" ብለዋል።

እንዲህ ያለው ውጤት "በአጠቃላይ ለዓለም ኢኮኖሚ ጠቃሚ" ይሆናል ብለው እንደሚያስቡም ተናግረዋል።

ፑቲን በሚንስክ የዩሬዥያ ስብሰባ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር "ዋጋውን መክፈል ሊያዋጣ ይችላል" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0