ኢትዮጵያ በበጀቱ ዓመቱ አስራ አንድ ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪው 289.8 ሚሊየን ዶላር የወጪ ገቢ አግኝታለች ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በበጀቱ ዓመቱ አስራ አንድ ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪው 289
ኢትዮጵያ በበጀቱ ዓመቱ አስራ አንድ ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪው 289 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.06.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በበጀቱ ዓመቱ አስራ አንድ ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪው 289.8 ሚሊየን ዶላር የወጪ ገቢ አግኝታለች ተባለ

ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ገቢው ከአምና በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ22.2 ሚሊየን ዶላር ወይም የ8 በመቶ ብልጫ እንዳለው ያሳያል።

ከዘርፉ 474.9 ሚሊየን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ እንደነበርና 61 በመቶ የሚሆነውን ማግኘት እንደተቻለ ተጠቁሟል፡፡

የምግብና መጠጥ ዘርፍ የተሻለ ገቢ አስገኝቷል።

በዚህ ወር መጨረሻ በሚጠናቀቅው በጀት ዓመት በአጠቃላይ ከአምራች ኢንዱስትሪው 315 ሚሊየን የወጪ ገቢ ይሰበሰባል ተብሎ ይጠበቃል።

በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0