6ኛው መላው ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ውድድር በኦሮሚያ ክልል አሸናፊነት ተጠናቀቀ
16:42 26.06.2025 (የተሻሻለ: 17:04 26.06.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
6ኛው መላው ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ውድድር በኦሮሚያ ክልል አሸናፊነት ተጠናቀቀ
ከ5 ሺህ በላይ ስፖርተኞች በተሳተፉበት ውድድር በወንዶች የእግር ኳስ የፍፃሜ ጨዋታ ኦሮሚያ ክልል ደቡብ ኢትዮጵያን 2 ለ 1 በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያ እና የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል። በተመሳሳይ በሴቶች እግር ኳስ ኦሮሚያ ደቡብ ኢትዮጵያን 1 ለ 0 በመርታት የወርቅ ሜዳሊያ እና የዋንጫ ተሸልሟል።
🟠ኦሮሚያ ክልል 225 ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ 1ኛ፣
🟠አዲስ አበባ ከተማ በ220 ሜዳሊያዎችን 2ኛ እንዲሁም
🟠አማራ ክልል 143 ሜዳሊያዎችን በማግኘት 3ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቅቀዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ