የኢትዮጵያን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ አቅም ያሳድጋሉ የተባሉ ስድስት መርከቦችን ወደ ሥራ የማስገባት ሂደት መጀመሩ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ አቅም ያሳድጋሉ የተባሉ ስድስት መርከቦችን ወደ ሥራ የማስገባት ሂደት መጀመሩ ተገለፀ
የኢትዮጵያን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ አቅም ያሳድጋሉ የተባሉ ስድስት መርከቦችን ወደ ሥራ የማስገባት ሂደት መጀመሩ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.06.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ አቅም ያሳድጋሉ የተባሉ ስድስት መርከቦችን ወደ ሥራ የማስገባት ሂደት መጀመሩ ተገለፀ

ከመርከቦቹ በተጨማሪ ዘርፉን የሚያጠናክሩ በርካታ ተሽከርካሪዎች በግዢ ሂደት ላይ ስለመሆናቸው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ ተናግረዋል፡፡

አክለውም መንግሥት በተሻሻሉ የባሕር መሠረተ ልማቶች የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለማሳደግ የባሕር በር መዳረሻ ለማግኝት ጥረት ላይ ነው ብለዋል።

“የኢኮኖሚ ራዕይ ያለ የተረጋገጠ እና ዘመናዊ የባሕር አገልግሎት እውን ሊሆን አይችልም፡፡ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ በአስተማማኝ የባሕር ትራንስፖርት ላይ የተመሠረቱ ናቸው” ማለታቸውን የሀገር ውስጥ ጋዜጣ ዘግቧል፡፡

በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0