የቱሪዝም ሚኒስቴር ከቴሌግራም የማህበራዊ ትስስር ገፅ ጋር ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ በጋራ መሥራት እንደሚፈልግ ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቱሪዝም ሚኒስቴር ከቴሌግራም የማህበራዊ ትስስር ገፅ ጋር ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ በጋራ መሥራት እንደሚፈልግ ገለፀ
የቱሪዝም ሚኒስቴር ከቴሌግራም የማህበራዊ ትስስር ገፅ ጋር ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ በጋራ መሥራት እንደሚፈልግ ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.06.2025
ሰብስክራይብ

የቱሪዝም ሚኒስቴር ከቴሌግራም የማህበራዊ ትስስር ገፅ ጋር ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ በጋራ መሥራት እንደሚፈልግ ገለፀ

የቴሌግራም ምክትል ፕሬዝዳንት ኢሊያ ፐሬኮፕስኪን የቱሪዝም መዳረሻዎችን ለመጎብኘት እና ለማስተዋወቅ ኢትዮጵያ ገብተዋል፡፡ በተጨማሪም ለካንሰር ህክምና መድሃኒቶችን ድጋፍ እንደሚያደርጉ ተገልጿል።

የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከኩባንያው ምክትል ፕሬዝዳንት ጋር ባደረጉት ቆይታ ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ የቱሪዝም ፀጋዎች ለማሳየትና ለማልማት መንግሥት እያከናወናቸው ያሉ ሥራዎችን በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል።

በተጨማሪም በወር ከአንድ ቢሊየን በላይ ተጠቃሚዎች ካሉት የማሕበራዊ ትስስር ገፅ ጋር በጋራ መሥራት እንደሚፈልጉ ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የቱሪዝም ሚኒስቴር ከቴሌግራም የማህበራዊ ትስስር ገፅ ጋር ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ በጋራ መሥራት እንደሚፈልግ ገለፀ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የቱሪዝም ሚኒስቴር ከቴሌግራም የማህበራዊ ትስስር ገፅ ጋር ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ በጋራ መሥራት እንደሚፈልግ ገለፀ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0