https://amh.sputniknews.africa/20250626/796713.html
በትግራይ የሚገኘው ታሪካዊው የአል-ነጃሺ መስጂድ የእድሳት ሥራው መጠናቀቁ ተገለፀ
በትግራይ የሚገኘው ታሪካዊው የአል-ነጃሺ መስጂድ የእድሳት ሥራው መጠናቀቁ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
በትግራይ የሚገኘው ታሪካዊው የአል-ነጃሺ መስጂድ የእድሳት ሥራው መጠናቀቁ ተገለፀበሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ከውቅሮ ከተማ ወጣ ብሎ የሚገኘው ጥንታዊው የኢትዮጵያ ቅርስ፤ ባለፉት 9 ወራት እድሳት ሲደረግለት እንደነበረ የክልሉ ባሕልና... 26.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-26T14:23+0300
2025-06-26T14:23+0300
2025-06-26T14:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/06/1a/796390_0:193:810:649_1920x0_80_0_0_f76d9fbd3c4b9dc97d1fe89060d6c38f.jpg
በትግራይ የሚገኘው ታሪካዊው የአል-ነጃሺ መስጂድ የእድሳት ሥራው መጠናቀቁ ተገለፀበሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ከውቅሮ ከተማ ወጣ ብሎ የሚገኘው ጥንታዊው የኢትዮጵያ ቅርስ፤ ባለፉት 9 ወራት እድሳት ሲደረግለት እንደነበረ የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል።የቢሮው ምክትል ኃላፊ ኃይላይ በየነ የመስጂዱ የእድሳት ሥራ ከቱርክ ልማት ኤጀንሲ በተገኘ ድጋፍ መከናወኑን ለአሐዱ ራዲዮ ተናግረዋል፡፡ አክለውም "በአሁኑ ጊዜ ከመስጂዱ የተዘረፉ ቅርሶችን ቁጥር የማጣራት ሥራ እየተሠራ ነው" ብለዋል። እድሳቱ የትግራይን የቱሪዝም ዘርፍ በማነቃቃት ረገድ ጉልህ ሚና እንደሚጫወትም ነው የተነገረው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/06/1a/796390_0:117:810:725_1920x0_80_0_0_864104dd652ba163d6265579535cf76c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በትግራይ የሚገኘው ታሪካዊው የአል-ነጃሺ መስጂድ የእድሳት ሥራው መጠናቀቁ ተገለፀ
14:23 26.06.2025 (የተሻሻለ: 14:34 26.06.2025) በትግራይ የሚገኘው ታሪካዊው የአል-ነጃሺ መስጂድ የእድሳት ሥራው መጠናቀቁ ተገለፀ
በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ከውቅሮ ከተማ ወጣ ብሎ የሚገኘው ጥንታዊው የኢትዮጵያ ቅርስ፤ ባለፉት 9 ወራት እድሳት ሲደረግለት እንደነበረ የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ ኃይላይ በየነ የመስጂዱ የእድሳት ሥራ ከቱርክ ልማት ኤጀንሲ በተገኘ ድጋፍ መከናወኑን ለአሐዱ ራዲዮ ተናግረዋል፡፡
አክለውም "በአሁኑ ጊዜ ከመስጂዱ የተዘረፉ ቅርሶችን ቁጥር የማጣራት ሥራ እየተሠራ ነው" ብለዋል።
እድሳቱ የትግራይን የቱሪዝም ዘርፍ በማነቃቃት ረገድ ጉልህ ሚና እንደሚጫወትም ነው የተነገረው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X