ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት "አፍሪካውያንን ብቻ" ነው የሚያሳድደው ሲሉ የማሊ የሽግግር ብሔራዊ ምክር ቤት አባል ትችታቸውን አሰሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት "አፍሪካውያንን ብቻ" ነው የሚያሳድደው ሲሉ የማሊ የሽግግር ብሔራዊ ምክር ቤት አባል ትችታቸውን አሰሙ
ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አፍሪካውያንን ብቻ ነው የሚያሳድደው ሲሉ የማሊ የሽግግር ብሔራዊ ምክር ቤት አባል ትችታቸውን አሰሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.06.2025
ሰብስክራይብ

ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት "አፍሪካውያንን ብቻ" ነው የሚያሳድደው ሲሉ የማሊ የሽግግር ብሔራዊ ምክር ቤት አባል ትችታቸውን አሰሙ

ካዲዲያ ሳንጋሬ ኩሊባሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት አንዳንድ ሀገራት አፍሪካ ሕብረት ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል።

ፍርድ ቤቱ በሚከተልው "ድርብ መስፈርት" ምክንያት በአፈሪካ ሕብረት እና በፍርድ ቤቱ መካከል ያለው ግንኙነት "እንዲሻክር እና እንዲፈተን" ሆኗል ሲሉ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0