ዓለም አቀፉ የ "ቢግ-5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ" የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ተከፈተ
11:50 26.06.2025 (የተሻሻለ: 15:14 26.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ዓለም አቀፉ የ "ቢግ-5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ" የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ተከፈተ
የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ፣ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በተገኙበት ተካሂዷል፡፡
ለሶስተኛ ጊዜ በሚካሄደው "ቢግ-5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ" ኤግዚቢሽን ሩሲያን ጨምሮ ከ20 በላይ ሀገራት ይሳተፋሉ፡፡
127 ዓለም አቀፍ እና 39 የሀገር ውስጥ የዘርፉ ኩባንያዎች አዳዲስ ፈጠራዎች፣ ልምዶች፣ የቴክኖሎጂ እድገቶችን እና የአሠራር ስርዓቶችን ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ