“የአርሜኒያ አምባገነናዊ ጭቆና የሀገሪቱን መረጋጋት እያዳከመ ነው” ሲሉ በእስር ላይ የሚገኙት ነጋዴው ሳምቬል ካራፔትያን ጠንካራ መግለጫ ሰጡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ“የአርሜኒያ አምባገነናዊ ጭቆና የሀገሪቱን መረጋጋት እያዳከመ ነው” ሲሉ በእስር ላይ የሚገኙት ነጋዴው ሳምቬል ካራፔትያን ጠንካራ መግለጫ ሰጡ
“የአርሜኒያ አምባገነናዊ ጭቆና የሀገሪቱን መረጋጋት እያዳከመ ነው” ሲሉ በእስር ላይ የሚገኙት ነጋዴው ሳምቬል ካራፔትያን ጠንካራ መግለጫ ሰጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.06.2025
ሰብስክራይብ

“የአርሜኒያ አምባገነናዊ ጭቆና የሀገሪቱን መረጋጋት እያዳከመ ነው” ሲሉ  በእስር ላይ የሚገኙት ነጋዴው ሳምቬል ካራፔትያን ጠንካራ መግለጫ ሰጡ

ባለጸጋው በጠበቃቸው አማካኝነት በአርሜኒያ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ ከበድ ያለ ትችት ሰንዝረዋል፦

🟠 "ጥቁር/ነጭ" ክፍፍል፡- የመንግሥት ባለሥልጣናት የንግድ ሥራ አስፈጻሚዎችን፣ ሳይንቲስቶችን እና ጄኔራሎችን ሥርዓታዊ በሆነ መንገድ የሀገር ጠላት በማለት "ጥቁር ዝርዝር" ውስጥ ይከታሉ።

🟠 ዒላማ ያደረገ ማሳደድ፦ በርካታ ልሂቃን በተፈበረኩ የወንጀል ክሶች ምክንያት ለስደት ተዳርገዋል።

🟠 መጪው ፍርድ፦ "በነጭ” ዝርዝር ውስጥ የተካተቱት የተነጠሉ አናሳዎች መሆናቸው ሲጋለጥ፤ “በጥቁር መዝገብ የገቡት” ደግሞ ነፃ ይወጣሉ።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0