ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ አቪዬሽን ድርጅት ቁልፍ የሕዝብ መረጃ ልውውጥ ሥርዓት አባልነት የምስክር ወረቀት ተረከበች
17:13 25.06.2025 (የተሻሻለ: 17:34 25.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ አቪዬሽን ድርጅት ቁልፍ የሕዝብ መረጃ ልውውጥ ሥርዓት አባልነት የምስክር ወረቀት ተረከበች

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ አቪዬሽን ድርጅት ቁልፍ የሕዝብ መረጃ ልውውጥ ሥርዓት አባልነት የምስክር ወረቀት ተረከበች
ማረጋገጫውን ካናዳ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በተካሄደ ከፍተኛ ሥነ-ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ተረክበዋል።
ሥርዓቱ የሀገርን ደህንነት በመጠበቅ ረገድ አይነተኛ ሚና እንደሚጫወት ዋና ዳይሬክተሯ ተናግረዋል፡፡
ኢትዮጵያ 105 ሀገራትን ባቀፈው ማዕቀፍ አባል መሆኗ፤ የኢትዮጵያን ፓስፖርት የያዙ ዜጎች በአባል ሀገራቱ በሚንቀሳቀሱበት ወቅት ያለምንም እንግልት እንዲጓጓዙ ያስችላል ተብሏል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X