ፑቲን በመጪው የብሪክስ ስብሰባ ላይ በቪዲዮ ሊንክ እንደሚሳተፉ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን በመጪው የብሪክስ ስብሰባ ላይ በቪዲዮ ሊንክ እንደሚሳተፉ ተገለፀ
ፑቲን በመጪው የብሪክስ ስብሰባ ላይ በቪዲዮ ሊንክ እንደሚሳተፉ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.06.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን በመጪው የብሪክስ ስብሰባ ላይ በቪዲዮ ሊንክ እንደሚሳተፉ ተገለፀ

ወደ ብራዚል የሚጓዙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እንደሆኑ የፕሬዝዳንቱ ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ተናግረዋል።

ፑቲን በአካል የማይገኙት "ከአይሲሲ ጋር በተያያዘ ባሉ አንዳንድ ችግሮች" ምክንያት እንደሆነ አብራርተዋል።

ጉባኤው ሰኔ 29 እና 30 ብራዚል ውስጥ ይካሄዳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0