የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር ከቻይና አቻቸው ጋር ተገናኙ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር ከቻይና አቻቸው ጋር ተገናኙ

አንድሬ ቤሎሶቭ እና ዶንግ ጁን በቺንዳው ቻይና ተገናኝተው ተወያይተዋል።

የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር የሁለቱ ሀገራት ግኑኝነት ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ በውይይቱ ወቅት አጽንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0