በሶማሌ ክልል 344 ፋብሪካዎች ተገነቡ
15:20 25.06.2025 (የተሻሻለ: 15:34 25.06.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በሶማሌ ክልል 344 ፋብሪካዎች ተገነቡ
የክልሉ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አምራች ኢንዱስትሪዎቹ ባለፉት ሰባት ዓመታት እንደተገነቡ አስታውቋል፡፡
ከነዚህ ውስጥ፦
🟠23 ትላልቅ አምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች፣
🟠123 መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች፣
🟠ቀሪዎቹ አነስተኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች እንደሆኑ ተገልጿል፡፡
በሶማሌ ክልል አሁን ያለው የፋብሪካ ቁጥር ወደ 424 እንዳደገ የሀገር ውስጥ ጋዜጣ ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X