የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ10ኛው የአፍሪካ የፐብሊክ ሰርቪስ ቀን ተሸላሚ ሆነ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ10ኛው የአፍሪካ የፐብሊክ ሰርቪስ ቀን ተሸላሚ ሆነ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ10ኛው የአፍሪካ የፐብሊክ ሰርቪስ ቀን ተሸላሚ ሆነ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.06.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ10ኛው የአፍሪካ የፐብሊክ ሰርቪስ ቀን ተሸላሚ ሆነ

ተቋሙ ዘመኑን የዋጀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ለሕብረተሰቡ ቀልጣፋና የላቀ አገልግሎት በመስጠት ከአፍሪካ አንደኛ በመውጣት ተሸላሚ ሆኗል።

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ሽልማቱን ተረክበው በሰጡት አስተያየት ለቀጣይ ተመሳሳይ ሥራዎችን በመሥራት የኢትዮጵያን መልካም ስም ለማስጠራት ትልቅ መነሳሳትን ፈጥሯል ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0