የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ግድቡን አስመልክቶ የሰነዘሩትን አስተያየት ውድቅ አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ግድቡን አስመልክቶ የሰነዘሩትን አስተያየት ውድቅ አደረጉ
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ግድቡን አስመልክቶ የሰነዘሩትን አስተያየት ውድቅ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.06.2025
ሰብስክራይብ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ግድቡን አስመልክቶ የሰነዘሩትን አስተያየት ውድቅ አደረጉ

የጽ/ቤቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አረጋዊ በርሔ ፕሬዝዳንቱ ቱርዝ ሶሻል ተብሎ በሚጠራው የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ዩናይትድ ስቴትስ የህዳሴ ግድብን በገንዘብ ደግፋለች ማለታቸውን "መሠረተ ቢስ" ብለውታል።

ኃላፊው "... ህዳሴ ግድብ ከ20ዐ3 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሀብት፣ ጉልበት፣ እውቀትና በኢትዮጵያ መንግሥት የገንዘብ ድጋፍ እየተገነባ ያለ ነው” ሲሉ አፅዕኖት ሰጥተዋል።

አክለውም የአሜሪካው መሪ ንግግር ከዓለም አቀፋ ፖለቲካ ጋር የተያያዘ ነው ማለታቸው ተዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0