እስራኤል ሁሉንም ዓለም አቀፍ ሕጎች እና ደንቦች ጥሳለች ሲሉ የእስራኤል ፓርላማ የቀድሞ አባል ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱእስራኤል ሁሉንም ዓለም አቀፍ ሕጎች እና ደንቦች ጥሳለች ሲሉ የእስራኤል ፓርላማ የቀድሞ አባል ተናገሩ
እስራኤል ሁሉንም ዓለም አቀፍ ሕጎች እና ደንቦች ጥሳለች ሲሉ የእስራኤል ፓርላማ የቀድሞ አባል ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.06.2025
ሰብስክራይብ

እስራኤል ሁሉንም ዓለም አቀፍ ሕጎች እና ደንቦች ጥሳለች ሲሉ የእስራኤል ፓርላማ የቀድሞ አባል ተናገሩ

"በእስራኤል እና በኢራን መካከል ያለው ግጭት ከቀጠለ ቴል አቪቭ ኢራናዊ የሆኑ ነገሮችን በሙሉ ወታደራዊ፣ ሳይንቲስቶች እንዲሁም ሲቪሎችን እስክታጠፋ ድረስ አታርፍም" ሲሉ የዓረብ ብሔራዊ ፓርቲ መሪ እና የእስራኤል ክኔሴት (ፓርላማ) የቀድሞ አባል መሐመድ ሀሰን ካናን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

አክለውም እስራኤል በኢራን እና በጋዛ ሁሉንም ዓለም አቀፍ ደንቦችና ሕጎች እንዲሁም የሰብዓዊነት መርሆችን ጥሳለች ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0