በ2025 የኃይል ሽግግርን የሚመሩ 10 የአፍሪካ ሀገራት እነማን ይሆኑ?

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበ2025 የኃይል ሽግግርን የሚመሩ 10 የአፍሪካ ሀገራት እነማን ይሆኑ?
በ2025 የኃይል ሽግግርን የሚመሩ 10 የአፍሪካ ሀገራት እነማን ይሆኑ? - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.06.2025
ሰብስክራይብ

በ2025 የኃይል ሽግግርን የሚመሩ 10 የአፍሪካ ሀገራት እነማን ይሆኑ?

ናይጄሪያ (ከዓለም 61ኛ)

 ቱኒዚያ (62ኛ)

ናሚቢያ (64ኛ)

ሞሪሸስ (69ኛ)

ሞሮኮ (70ኛ)

ግብፅ (74ኛ)

 ደቡብ አፍሪካ (79ኛ)

 ኬንያ (88ኛ)

አልጄሪያ (89ኛ)

 ኮትዲቯር (90ኛ)

ይህ ዝርዝር የተዘጋጀው 118 ሀገራትን በ43 አመልካቾች በመገምገም ነው። እነሱም፦

🟠ደህንነት፣ ዘላቂነት እና ፍትሃዊነት፣

🟠ደንብ እና ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት፣

🟠ፋይናንስ እና ኢንቨስትመንት፣

🟠ፈጠራ እና መሠረተ ልማት፣

🟠ትምህርት እና የሰው ኃይል።

  ደረጃው የተሰጠው የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም "ከአክሰንቸር" አማካሪ ድርጅት ጋር በመተባበር ባዘጋጁት የ2025 የኃይል ሽግግር ኢንዴክስ መሠረት ነው።

በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0