በምስራቅ አፍሪካ ቡና መነቃቃት ላይ እንደሆነ የቀደሞ የኢንተር አፍሪካ ቡና ድርጅት ፀሃፊ አስታወቁ

ሰብስክራይብ

በምስራቅ አፍሪካ ቡና መነቃቃት ላይ እንደሆነ የቀደሞ የኢንተር አፍሪካ ቡና ድርጅት ፀሃፊ አስታወቁ

የኢንተር አፍሪካ ቡና ድርጅት ዋና ፀሐፊ ፍሬድሪክ ካውማ እንደ ኬንያ፣ ኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ ያሉ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ቡናቸውን በመቁላት፣ በማሸግ እና ለዓለም አቀፍ ገበያዎች በማስተዋወቅ እንዴት እድገት እያስመዘገቡ እንደሆነ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ አብራርተዋል።

ይህን መነቃቃት እየገፋው ያለው ምክንያት ምንድን ነው? መልሱን ለማወቅ ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0