ኢትዮጵያ በ2024 ከፍተኛ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት አድገት እንዳስመዘገበች አንድ ሪፖርት አመለከተ
16:06 24.06.2025 (የተሻሻለ: 16:24 24.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በ2024 ከፍተኛ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት አድገት እንዳስመዘገበች አንድ ሪፖርት አመለከተ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ በ2024 ከፍተኛ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት አድገት እንዳስመዘገበች አንድ ሪፖርት አመለከተ
በተመድ የንግድና ልማት ጉባኤ የ2025 የዓለም ኢንቨስትመንት ሪፖርት መሠረት ሀገሪቷ እ.ኤ.አ. በ2024 ያስመዘገበችው ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ21 ነጥብ 9 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል።
በዚህም የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት በመሳብ ከምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ሀገር ሆናለች፡፡
ኢትዮጵያ በቴሌኮሙኒኬሽን፣ በታዳሽ ኃይል፣ በአግሪቢዝነስ እና በሎጅስቲክስ ላይ ኢንቨስትመንቶች እንደሳበች ሪፖርቱ አመላክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X