በኢትዮጵያ ሁለተኛው የዓይን ባንክ በጅማ ሪፈራል ሆስፒታል ሥራ ሊጀምር መሆኑ ተገለፀ
15:16 24.06.2025 (የተሻሻለ: 15:34 24.06.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ ሁለተኛው የዓይን ባንክ በጅማ ሪፈራል ሆስፒታል ሥራ ሊጀምር መሆኑ ተገለፀ
የኢትዮጵያ ደምና ህብረህዋስ ባንክ አገልግሎት ባለሙያዎችን የማሰልጠን ሥራ መጀመሩን አስታውቋል።
የአገልግሎቱን ኃላፊ ያጣቀሰው የሀገር ውስጥ ሚዲያ በኢትዮጵያ የዓይን ብሌን ማንሳት የሚችለው የዓይን ባንክ አንድ ብቻ መሆኑ ተደራሽነት ላይ ውስንነት ፈጥሮ እንደቆየ አመላክቷል፡፡
በቀጣይ የዓይን ባንክ ለማቋቋም፣ ብቁ ባለሙያዎችን ለማፍራት፣ ግብዓቶችን ለማሟላት እና የማህበረሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ መታቀዱም ተገልጿል፡፡
በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X